Wednesday, November 20, 2013
በ1997ቱ የኢትዮጵያ ምርጫ ታዛቢ የነበሩት አና ጐሜዝ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው
በ1997 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫና ምርጫውን ተከትሎ ተከስቶ በነበረው የፖለቲካ ውዝግብ አካል የነበሩት የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ አና ጐሜዝ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው፡፡
በኢትዮጵያ በ1997 ዓ.ም. ተካሂዶ የነበረውን ምርጫ በአውሮፓ ኅብረት ተወክለው ምርጫውን በዋና ታዛቢነት የመሩትና የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባል የሆኑት አና ጐሜዝ፣ ምርጫውን አስመልክቶ ባወጡት ሪፖርት ኢሕአዴግ ከሚመራው መንግሥት ጋር ጥልቅ የሆነ ግጭት ውስጥ ገብተው ነበር፡፡
Monday, November 18, 2013
Rettferdighet i asylpolitikken (RIA)
Lovely folk festival in Stavanger!
At its peak there were 300 in attendance at Saturday's demonstration for a fair asylum policy. Wide political spectrum of A, V, Red and Krf made appeals. Save the Children youth Press, support the association of Ethiopia and Neda did with RIA a huge effort to shed light on the challenges Norway has to boast a fair asylum policy. Rappers Tore Pang and evidence supplied high quality rap. It's just fun to be collected from as many quarters with a common cause. Here are pictures from the party:
We want NEDA and the family home:
Cancels return agreement with the Board dictatorship in Ethiopia:
Wednesday, November 13, 2013
Ethiopian migrant killed in Saudi crackdown
An Ethiopian migrant has been killed by Saudi police after he tried to flee arrest during a round-up of
thousands of foreigners suspected of working illegally in the kingdom.
A statement on Wednesday by Riyadh police chief Nasser el-Qahtani said security forces killed the African migrant worker in el-Manhoufa a day earlier when he and others tried to resist arrest.
The security sweep comes after seven months of warnings by Saudi Arabia's government, which has created a task force of 1,200 Labour Ministry officials who are combing shops, construction sites, restaurants and businesses in search of foreign workers employed without proper permits.
Thursday, November 7, 2013
Ethiopia today is reminiscent of apartheid South Africa, where anyone who questions the state is a terrorist
Nov7,2013 Africans must speak up for journalist jailed in Ethiopia Comment: Ethiopia today is reminiscent of apartheid South Africa, where anyone who questions the state is a terrorist The award-winning Ethiopian journalist Eskinder Nega will turn 45 this month in Kaliti prison outside Addis Ababa whilst serving an 18-year sentence as a convicted terrorist. The government in Addis would have the world believe he is a reckless, even racist, agitator bent on violent revolution. Yet, a review of the evidence against him and his writings reveals a thoughtful and principled man whose only crime has been to urge, peacefully and publicly, Ethiopia’s rulers to deliver on their long broken promise of peaceful, democratic reform.
“Democracy is so important to Ethiopia, because we need it to moderate the differences between civilization and civilization,” Eskinder said in a 2010 interview. “I hope the EPRDF (the ruling party) will be pragmatic enough to realise reform would be the better option, even for itself,” he added. “I believe in forgiving… that we shouldn’t have any grudge against the EPRDF, despite what it has done. I believe that the best thing for the country is reconciliation. I believe in the South African experience, that model.”
Wednesday, November 6, 2013
አንድነት ፓርቲ የመጀመሪያውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሪፖርት ይፋ አደረገ
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ሕግና ሰብዓዊ መብት ቋሚ ኮሚቴ ያዘጋጀውን በአገሪቷ ውስጥ ተከሰቱ የሚላቸውን የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን
የሚያሳይ ሪፖርት፣ ባለፈው ሐሙስ ጥቅምት 21 ቀን 2006 ዓ.ም. በፓርቲው ጽሕፈት ቤት ይፋ አደረገ፡፡
ይህ ባለ 30 ገጽ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሪፖርት አሁን ኢትዮጵያን በማስተዳደር ላይ የሚገኘው የኢሕአዴግ መንግሥት በዓለም አቀፍ ሰነዶችና በሕገ መንግሥቱ የተረጋገጡ የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎችን በመጣስ፣ በዜጐች ላይ ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን እየፈጸመ ይገኛል በማለት ይከሳል፡፡
ሪፖርቱ በሦስት ክፍሎች የተደራጀ ሲሆን፣ የመጀመሪያው ክፍል በአንድነት ፓርቲ አባላት ላይ የተፈጸሙ የሰብዓዊ ጥሰቶች ላይ የሚያተኩር ነው፡፡ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በሌሎች ተቃዋሚ የፖለቲካ ቡድኖች አባላት ላይ ያተኩራል፡፡ ሦስተኛውና የመጨረሻው ክፍል ደግሞ ከየትኛውም ፓርቲ የፖለቲካ ወገንተኝነት በሌላቸው ግለሰቦችና ቡድኖች ላይ የተፈጸሙ ያላቸውን የሰብዓዊ መብት ረገጣዎችን አካቷል፡፡
ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የሄደ ነው ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለመዋጋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ያለውን ሪፖርት ይፋ ከማድረጉም በላይ፣ ዓለም አቀፍና አኅጉር አቀፍ የሆኑ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶች በንፁኀን ዜጐች ላይ የሚፈጸሙትን ኢሰብዓዊ ድርጊቶች እንዲቆሙ አስፈላጊውን ሁሉ እንዲያደርጉ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡
የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ አንዳንድ የአርትኦት ሥራዎች ከተከናወኑ በኋላ አባሪዎችንም በመጨመር በአጭር ጊዜ ውስጥ የፓርቲው ድረ ገጽ ላይ ሊገኝ እንደሚችል አብራርተዋል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም ጉዳዩ ትኩረት የሚሻ በመሆኑ ሪፖርቱ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ ለእንባ ጠባቂ ተቋም፣ ለፌዴራል መንግሥትና በሪፖርቱ ለተጠቀሱ የክልል መንግሥታትም ይሰራጫል በማለት ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ሂዩማን ራይትስ ዎችን ለመሳሰሉ ዓለም አቀፍ የመብት ተሟጋች ድርጅቶችም ሪፖርቱ እንደሚላክ ዶ/ር ነጋሶ አክለው አብራርተዋል፡፡
ሪፖርቱ አገዛዙ በንፁኃን ዜጐች ላይ ይፈጸማሉ ካላቸው ዋና ዋና ኢሰብዓዊ ድርጊቶች መካከል የሚከተሉትን ይጠቅሳል፡፡ በድብደባ አካል ማጉደል፣ በሕገወጥ መንገድ በቁጥጥር ሥር ማዋል፣ አስሮ ማሰቃየት፣ ማዋከብ፣ ማስፈራራት፣ በማስገደድ መረጃ ከፓርቲያቸው እንዲያመጡ ማድረግ፣ የፖለቲካ አመለካከታቸውን እንዲቀይሩ፣ ከፖለቲካ ተሳትፎ እንዲርቁ በቤተሰብ በኩል ጫና ማድረግ፣ መኖሪያ ቤትን በሕገወጥ መንገድ መበርበር፣ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦችን በእስረኞች ማስደብደብና በቤተሰብ፣ በጓደኛ፣ በሃይማኖት አባት እንዳይጐበኙ መከልከል የሚሉና ሌሎችም ተካተውበታል፡፡
‹‹በጥቅሉ ሥርዓቱ የኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት ዕውቅና የሰጣቸውንና ከአንቀጽ 14 እስከ 28 የተዘረዘሩትን የሰብዓዊ መብት ድንጋጌዎች ላይ ዕቀባ በማድረግ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እንቅፋት ሆኗል፤›› በማለት ይከሳል፡፡
posted by Bethel link http://freedom4ethiopian.wordpress.com/2013/11/05/45565/
Monday, November 4, 2013
Friday, November 1, 2013
Subscribe to:
Posts (Atom)