Ethiopian politica Views and News
Freedom,Justice,and Equality in Ethiopia
Pages
(Move to ...)
Home
Dceson
Ginbot7.org
ESAT Ameharic news
▼
Wednesday, April 22, 2015
Wednesday, April 22, 2015
ሀዘኑን ለመግለፅ የወጣው ህዝብ አሰቃቂ የሆነ ድብደባ ደረሰበት
በሀዘን ላይ ሌላ ግፍ እና መከራ ተጨምሮ የኢትዮጵያን ህዝብ ማሳደድ እና መደብደቡ ሀገሪቷን እየገዛት ያለው ቡድን ምንም አይነት ሀዘኔታ
እንደሌለው
በጉልህ ያሳያል። ይህ በቁንፅል የታየ ግፍ በብዙ ስፍራዎች ምን አይነት ክፋት ሊደርስ እንደሚችል በጉልህ ያሳየናል። ላዘነ ህዝብ
እንዲህ አይነት
የበትር ክንድን ማሳየት ፀረ ኢትዮጵያዊነት ነው።
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.