March 19, 2014
ነገረ-ኢትዮጵያ ርዕሰ አንቀጽ የህዝብ የአገልግሎት ጥያቄ አስቸኳይ ምላሽ ያሻል!
…በውሃ እጥረት ምክንያት ተማሪዎችና አዛውንቶች ካለ አቅማቸው ከሰፈር ሰፈር እየተንከራተቱ በጀርባቸው ለመሸከም ተገደዋል፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የቴሌኮሚኒኬሽን አገልግሎት ምክንያት ህዝብ ስልክና ኢንተርኔት መጠቀም አልቻለም፡፡ ባልታቀዱ ግንባታዎች ምክንያት የሚፈራርሱት መንገዶች ህዝብ በሰዓት ወዳሰበበት ቦታ እንዳይደርስ አድርገዋል፡፡ እነዚህ አገልግሎቶች የሰማይ ያህል በራቁበት ወቅት ሙስና፣ የመልካም አስተዳደር እጦት፣ ህዝብ ሊያገኘው በሚገባው አገልግሎት ላይ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆነውበታል…
[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]Link:_http://ecadforum.com/Amharic/archives/11464/
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.