Wednesday, April 22, 2015

Wednesday, April 22, 2015

ሀዘኑን ለመግለፅ የወጣው ህዝብ አሰቃቂ የሆነ ድብደባ ደረሰበት

በሀዘን ላይ ሌላ ግፍ እና መከራ ተጨምሮ የኢትዮጵያን ህዝብ ማሳደድ እና መደብደቡ ሀገሪቷን እየገዛት ያለው ቡድን ምንም አይነት ሀዘኔታ 
እንደሌለው በጉልህ ያሳያል። ይህ በቁንፅል የታየ ግፍ በብዙ ስፍራዎች ምን አይነት ክፋት ሊደርስ እንደሚችል በጉልህ ያሳየናል። ላዘነ ህዝብ 
እንዲህ አይነት የበትር ክንድን ማሳየት ፀረ  ኢትዮጵያዊነት ነው።








No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.