Saturday, February 28, 2015

የጉራጌ ካድሬዎች አንገታቸውን ያስደፋ ክስተት

‹‹ያለ ኢኮኖሚ የበላይነት የፖለቲካ የበላይነት አይመጣም››
የሚለው የህውሃት ኢህአዲግ ፖለቲካ ኢኮኖሚውን ከመቆጣጠር ባለፈ ደጋፊዎቹን በኢኮኖሚ በማብቃትና በተጠቃሚነታቸውም ፖለቲካውን በመጠበቅ የበረኛነት ሚና እንዲጫወቱ በ97 ምርጫ ማግስት ከተወሰዱትርካሽ እርምጃዎች አንዱ በግምታዊ አቀማመጥ መሃከለኛ ገቢ ያላቸውን የመርካቶ ጉራጌዎች በማዳከም የህውሃትን ተጠቃሚዎች ማጠናከር ነበር::

4ddc75f1698994d05cf43f2316d7d33a_Generic
 የወቅቱ የኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ዲኤታ ኤርሚያስ ለገሰ ይህንን ይላል በምርጫ 97 ማግስት አቶ መለስና በረከትን ጨምሮ ከፍተኛ የኢህአዴግ ካድሬዎች ‹‹ጉራጌ አብዮት አካሄደብን›› በማለት ይናገሩ ነበር፡፡ በኢህአዴግ ማእከል በተዘጋጀው ሰነድ ላይ የጉራጌ ብሄረሰብ ከትምክህት ጎራ ጋር በተቀላቀሉ ልጆቹ ምክንያት የሀይል አሰላለፍ ቀውስ ውስጥ በመግባት ከጥገኛ ኃሎች ጋር ተሰልፎ ወደ ዝቅጠት ገብቶ እንደነበር ይገልጻል፡፡ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የብሄረሰቡ ተወላጆች(በጉራጌ ዞን ያለውን መዋቅራችንን ጨምሮ) የዜጎችን በነጻነት የማሰብና የመምረጥ መብት በመጋፋት እስከ ጎጣቸው በመሄድ ‹‹ኢህአዴግን የመረጠ ውሻ ይውለድ!›› የሚሉ ቃል ኪዳኖችን እስከ ማጥለቅና መማማል ዘልቀው ነበር በማለት ይከሳቸዋል፡፡ የጉራጌ ብሄረሰብ እንደ ሌሎች የሀገራች ጭቁን ብሄረሰቦች ህገ-መንግስታዊ መብቱ በተከበረበት፣ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት በተጎናጸፈበት ሁኔታ ወደ ትምክህት ሀይል ሽግሽግ ማድረጉ ያልተጠበቀ እንደነበር ሰነዱ አመላከተ፡፡( ቅንፍ የራሴ በምርጫ ኢህአዴግን አለመምረጥ መብት ሳይሆን ትምክህተኝነት የሚባል ሃጥያት ነበር ዛሬም ነው)

Thursday, February 26, 2015

Ethiopia: Amnesty International Report 2014/15

February 25, 2015
Federal Democratic Republic of Ethiopia

Head of state: Mulatu Teshome Wirtu
Head of government: Hailemariam Desalegn

Freedom of expression continued to be subject to serious restrictions. The government was hostile to suggestions of
Ethiopia: Amnesty International Report 2014/15
 dissent, and often made pre-emptive arrests to prevent dissent from manifesting. Independent media publications were subject to further attack. Peaceful protesters, journalists, and members of opposition political parties were arbitrarily arrested. The Charities and Societies Proclamation continued to obstruct the work of human rights organizations. Arbitrary detention and torture and other ill-treatment were widespread, often used as part of a system for silencing actual or suspected dissent.

Background

Economic growth continued apace, along with significant foreign investment including in the agriculture, construction and manufacturing sectors, large-scale development projects such as hydroelectric dam building and plantations, and widespread land-leasing, often to foreign companies.
The government used multiple channels and methods to enforce political control on the population, including politicizing access to job and education opportunities and development assistance, and high levels of physical and technological surveillance.
The politicization of the investigative branch of the police and of the judiciary meant that it was not possible to receive a fair hearing in politically motivated trials.
Federal and regional security services were responsible for violations throughout the country, including arbitrary arrests, the use of excessive force, torture  and extrajudicial executions. They operated with near-total impunity.
Armed opposition groups remained in several parts of the country or in neighbouring countries, although in most cases with small numbers of fighters and low levels of activity.
Access to some parts of the Somali region continued to be severely restricted. There were continuing reports of serious violations of human rights, including arbitrary arrests and extrajudicial executions. There were also multiple allegations of the rape of women and girls by members of the security services.

Sunday, February 22, 2015

የISIS ሁኔታ አቅሎ ማየት እና መደባበስ ሳይሆን ትክክለኛውን ነገር በመናገር በአገር ላይ የተቃጣውን ጥፋት ማስቆም ያስፈልጋል

ISIS Ethiopia

ከ-ከተማ ዋቅጅራ

የISIS ሁኔታ አቅሎ ማየት እና መደባበስ ሳይሆን ትክክለኛውን ነገር በመናገር በአገር ላይ የተቃጣውን ጥፋት ማስቆም ያስፈልጋል!!!
ልናውቀው የሚገባው ነገር ቢሮር ነገሮችን በመደባበስ አልያም በፍራቻ ልናልፋቸው የምንሞክረው ነገር ካለ አደገኛነቱን ከመጨመር ውጪ የምንቀንሰው ነገር እንደሌለ ልናውቀው ይገባል። ዛሬ ልናገር የምፈልገው የISIS እንቅስቃሴ ከአገራችን ሁኔታ ጋር በማያያዝ ነው። ለዚህ ቀውስ ዋና አቀጣጣይ እና ይሄ እንቅስቃሴ እንዲከሰት የሚፈልገው የተቀናጁ እና የተደራጀ ሃይል ያላቸው ነው። ወያኔ ከስልጣን የማውረዱ እንቅስቃሴ በቅርብ በከፍተኛ ሁኔታ እንቅስቃሴ ስለሚኖር እናም በህዝብ ሃይል እንደሚደመሰስ ቢታወቅም በዚህ መሃል ሊመጡ የሚችሉትን አደጋ ለመቆጣጠር ፖለቲከኞችም ሆኑ ህዝቡም የISIS እንቅስቃሴን በንቃት እና በጥንቃቄ ሊከታተለው ይገባል።

ISIS ማን ነው? አላማውስ ምንድን ነው ብለን ስናይ ISIS ማለት Islamic State of Iraq and Sorya ማለት ሲሆን መጀመሪያ አነሳሱ ኩርዲሽ የራሳቸውን ይዞታ ለመፍጠር የተለያየ እንቅስቃሴ በማድረግ ይታገሉ ነበር። ኩርዲሾች በአምስት ሃገር ውስጥ የሚሮሩ ሲሆን እንዚህ በአምስት አገር መሃል ያሉት ኩርዶች የራሳቸው ግዛት እንዲኖራቸው የመፈለግ እንቅስቃሴን ያካሂዱ ነበረ። ለአምስቱም አገር ኩርድ የራሳቸው አገር እንዲመሰርቱ ጥያቄዎችን አቅርበው የነበረ ሲሆን። ከእነዚህ አገራት የተሰጣቸው መልስ ይህ አገር የናንተ አገር ነው እንደዜጋ በሃገራችን ያለምንም አድሎ መኖር ትችላላላቹ አይ አንፈልግም ካላችሁ ግን ለቃችሁ መሄድ ትችላላላችሁ ከአገራችን ቁራሽ መሬት አታገኑም የሚል ነበረ። በተለይ ቱርክ ውስጥ ሰፊ መሬት ላይ የሚኖሩት ኩርዶች ቱርክ ጠንከር ያለ ነገር እንደተናገረች ይታወቃል። እነዚህ አምስቱ አገር ቱርክ፣ ሶሪያ፣ ኢራቅ፣ ኢራን እና አርመን ሲሆኑ በአምስቱ አገር የሚኖሩት ኩርዶችን የራሳቸው ግዛት እንዲኖራቸው በመፈለግ እንቅስቃሴ ያደርጉ ነበር። በኃላም ይሄ ትግል አዋጪ አለመሆኑን ሲያውቁ እንቅስቃሴውን በመቀየር ISI Islamic State of Iraq በማለት እንቅስቃሴአቸውን ማድረግ ጀመሩ። በዚህም ቀላል የማይባል የሰው ኃይል አላማቸውን በመደገፍ ተቀላቅለዋቸዋል። ISI ከ2006-2013 ድረስ ከቀጠለ በኋላ ለሶስተኛ ግዜ ሃሳቡን በመቀየር ከፍ በማድረግ ISIS Islamic State of Iraq and Sorya በሚል የበለጠ የሰው ኃይል በማግኘት ለሙስሊሙ የሚታገሉ በማስመሰል ሃሳባቸውን ከፍ አድርገውታል።June 2014 ላይ Islamic State በማለት በካርታ በተደገፈ በማውጣት ካርታው ላይ ያሉት አገራት በሙሉ እስልምናን በግድ እንዲቀበሉ አዋጅ አውጀው መንቀሳቀስ ጀመሩ።የዚህን ግዜ በርካታ ሙስሊም ሱኒ(suuni) በመቀላቀል ኃይላቸውን እያጠናከሩ ቀላል የማይባል ቁጥር ያላቸው ሙስሊሞች ከተለያየ አለማት ተቀላቀሏቸው። ለዚህም ማስረጃ የሚሆን የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ሱማሌዎች።የእንግሊዝ ዜግነት ያላቸው እንዲሁም በኖርዌይ ውስጥም የኖርዌይ ፓስፖርት ያላቸው የሱማሌ እና የኤርትራ ትውልድ ያላቸው ሙስሊሞች መሳተፋቸው እንቅስቃሴው ምን ያህል እንደሰፋ ማየት ይቻላል።
ISIS በአሁኑ ሰአት አላማውን ግልጽ አድርጎ እየተንቀሳቀሰ ያለ በእስልምና ስም አላዋ ክበር በማለት ሁሉንም ክርስቲያንን ብቻ ለማጥፋት ሳይሆን በሌላ እምነት ያለውም በሙሉ የሚያጠፋ ኃይል ነው። ሌላው ቀርቶ እስላምም ሆነው ሱኒ(Sunni) ካልሆኑ ኢሻ(Shia) የሆኑት ምስሊሞች ሁሉ የሚያጠፋ ምንም ሰባዊነት የማይታይበት የዘመኑ አረመኔ እና አደገኛ ቡድን ነው። ቃስ በቃስ እንቁላል በግሯ ትሄዳለች ይላሉ አበው። ይህ ቡድን መጀመሪያ ስለ ድንበሩ መታገል ጀመረ ቀጥሎም ኢራቅን ሱኒ ሙስሊም ለማድረግ ተንቀሳቀሰ ከዛም ሶሪያ ጨምሮ መንቀሳቀስ ቀጠለ በኋላም አላማው ፍጹም ተቀይሮ ኢስላም ስቴት ለመመስረት ካርታ በማስቀመጥ በግድ ሊሰልሙ የሚገቡትን አገራትን ይፋ አድርጓል። እንቢ ያሉትን እንደ በግ ሊያርድ አልያም መሬት ላይ አጋድሞ በጥይት መረሸን የ አልያም በጥይት አናት አናት እየመቱ ወደ ባህር መወርወር የምናየው ሃቅ ነው።
ታዲያ ይህ አደገኛ ኃይል ከፊለፊቱ ያሉትን በሙሉ እያረደ እና እያጠፋ አረመኔአዊ ተግባር የሚሰራ ሴጣናዊ ተግባር የሚያራምድ ቡድን ነው። ISIS አለም እያወገዘው ቢገኝም የተለያዩ ደግሞ የማለባበስ ስራ እየሰሩ ይገኛሉ። እውን የማለባበስ ስራ የሚሰሩት በራፋቸው ሲመጣ በማለባበሳችን ሊያልፈን ይችላል ብሎ መገመት አልያም እኛ መንደር አይገባም ብሎ ማሰብ በጣም የዋኅነት ነው። ብልጥ ከሰው ይማራል ሞኝ ግን በራሱ ይማራል የሚባለው ነገር ተፈጻሚነት እንዳይሆንብን ነገሮችን ቀድሞ ማሰብ ተገቢ ነው።

Saturday, February 21, 2015

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በዕጩነት እንዳይቀርቡ ተደረገ

• ‹‹ምርጫ በህዝብ ፍላጎት ሳይሆን በሎተሪ ሆኗል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 5 ለመጭው ምርጫ ለተወካዮች ምክር ቤት ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ሊቀርቡ የነበሩት የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ከቀረቡት 17 ዕጩዎች መካከል በተጣለ ዕጣ ወድቀዋል›› በመባላቸው ለመጭው ምርጫ በዕጩነት እንዳይቀርቡ መደረጋቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ኢ/ር ይልቃል በዕጩነት በቀረቡበት ወረዳ 5 የምርጫ ጣቢያ ኢህአዴግ፣ የትግስቱ አንድነት፣ ቅንጅትን ጨምሮ ሌሎች ስድስት የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ያለ ምንም ዕጣ አልፈዋል የተባለ ሲሆን ‹‹የሚያልፉት በዕጣ ነው›› የተባሉት ሰማያዊን ጨምሮ 11 የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች መካከል ሰማያዊና ሌሎች አራት የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ‹‹ዕጣ አልወጣላቸውም፡፡›› ተብሏል፡፡ - 
See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/39189#sthash.tfLdcR5a.dpuf


ስለ ጉዳዩ ያነጋገርናቸው የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ሰማያዊ ህዝብ ውስጥ በሰፊው እየገባና እያንቀሳቀሰ ያለ ግንባር ቀደም ፓርቲ ነው፡፡ እንደ ኢህአዴግ ያሉን ጨምሮ ዕጣ ውስጥ አይገቡም፡፡ ሰማያዊ ደግሞ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴ ከማያደርጉት ፓርቲዎች ጋር ዕጣ ውስጥ ገብቶ ወደቀ መባሉ ዴሞክራሲ ከጅምሩ ጀምሮ የህዝብ ድምጽ ሆኖ እያለ በእኛ አገር ሎተሪ ሆኗል ማለት ነው፡፡›› ብለዋል:: ሊቀመንበሩ አክለውም ‹‹ሂደቱ ምንም ይሁን ምን አንድን ፓርቲ ወይንም ተወካይን ህዝብ ነው መምረጥ ያለበት፡፡ ህዝብ የሚፈልገውና የሚመረጥ ፓርቲ ነው ለምርጫ መቅረብ ያለበት፡፡ አሁን ግን እየተባለ ያለው በአንድ በኩል ህዝብ የማይፈልገው ያለ ዕጣ ሲገባ፣ በሌላ በኩል ህዝብ የሚፈልገው ሰማያዊን የመሰለ ፓርቲ ዕጣ ውስጥ ገብቶ አላለፈም እየተባለ ነው፡፡ በአንድ በኩል ህዝብ የተማረረባቸው ያለ ቅድመ ሁኔታ ህዝብን እንደሚያንቀሳቅስ የሚታወቀው ሰማያዊ ደግሞ ህዝብ ስፈለገው አሊያም በጥንካሬው ሳይሆን በሎተሪ ወድቀሃል ተብሏል›› ሂደቱ የተሳሳተ ነው ሲሉ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ - 
See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/39189#sthash.C2Z4Q1BS.dpuf

Wednesday, February 18, 2015

Land grabbing in Ethiopia

Ethiopia: Stealing the Omo Valley, destroying its ancient peoples
Sustainable Food Trust.
A land grab twice the size of France is under way in Ethiopia, as the government pursues the wholesale seizure of indigenous lands to turn them over to dams and plantations for sugar, palm oil, cotton and biofuels run by foreign corporations, destroying ancient cultures and turning Lake Turkana, the world’s largest desert lake, into a new Aral Sea.

What is happening in the lower Omo Valley shows a complete disregard for human rights and a total failure to understand the value these tribes offer Ethiopia in terms of their cultural heritage and their contribution to food security.
There is growing international concern for the future of the lower Omo Valley in Ethiopia. A beautiful, biologically diverse land with volcanic outcrops and a pristine riverine forest; it is also a UNESCO world heritage site, yielding significant archaeological finds, including human remains dating back 2.4 million years.

The Valley is one of the most culturally diverse places in the world, with around200,000 indigenous people living there. Yet, in blind attempts to modernise and develop what the government sees as an area of ‘backward’ farmers in need of modernisation, some of Ethiopia’s most valuable landscapes, resources and communities are being destroyed.
A new dam, called Gibe III, on the Omo River is nearing completion and will begin operation in June, 2015, potentially devastating the lives of half a million people. Along with the dam, extensive land grabbing is forcing thousands from their ancestral homes and destroying ecosystems.